Learn Technology in Amharic Language
ይህ ድረ-ገጽ የተዘጋጀው ቴክኖሎጂን በቀላሉ ተምረው ሥራ ላይ እንዲጠቀሙበት ታስቦ ነው። ምናልባትም መክፈል የማይችሉ ከሆነ ወይንም ተማሪዎች ከሆናችሁ በቅናሽ ዋጋ ወይንም በነፃ እንዲታገኙ ኢሜይል ያድርጉልን። በተለይም ኢትዮጵያ ባሉ ተቋማት ለምትማሩ ተማሪዎች ስልካችሁን ከላካችሁልን፣ ኮዱን በዚያ በኩል እንልክላችሁና በነፃ መጠቀም ያስችላችኋል።
ኮርሶቹን ለማግኜት ወደታች ይጎትቱና ይመልከቱ።ሁሉንም ለማግኜት View All Courses የሚለውን ይጫኑ
Email: [email protected]
Phone: +1 (323)-316-5303
Enroll Now